አጭር ስለሆንክ ፓይለት መሆን አትችልም የተባለው አስመላስሽ ዘፈሩ ከዩቲዩብ ቪድዮ በማየት የራሱን አውሮፕላን እየሰራ ነው

አስመላሽ ዘፈሩ 35 ዓመቱ ሲሆን የሚኖረው አዲስ አበባ ነው

4352

አውሮፕላኑን እየሰራ ያለው ከኢንተርኔት እያገኘ ከሚያነባቸው መፃፍቶችና ከዩቲዩብ ቪድዮ ነው። 3426421

ቁመቱ የኢትዮጵያ አቪሽን ከሚፈልገው የቁመት መጠን በአንድ ሴንቲሜትር ማጥሩን

የሚናገረው አስመላስሽ አውሮፕላኑን የሚሰራው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚያገኛቸው ከተለያዩ ገብያዎች

መለዋወጫ እቃዎችን በመግዛት መሆኑን ገልጽል::

አውሮፕላኑ ሲያልቅ በ10 ሜትር ከፍታ እንደሚበር የመጀመሪያ በረራውን እንዳደረገ ሲያርፍ

እጮኛውን ሰብለ በቀለን እንደሚያገባ ተናግሯል የአውሮፕላኑም ፍጥነት በሰዓት እስከ 145 ኪሎሜትር

እንደሚደርስ ተናግሯል።


835249332ECEAA2F00000578-3334033  48588976934_14484834513

 

Leave a Reply