ጎግል ዶክስ(Google Docs) ምንድን ነው? ምንስ ለማድረግ ነው የሚጠቅመን?እንደትስ ነው መጠቀም የምንችለው?
ጎግል ዶክስ(Google Docs) ምንድን ነው?
how to user Google Docs
ጎግል ዶክስ(Google Docs) ማለት ነፃ የሆነ የመስመር ላይ(online) ፕሮግራም ሲሆን ተጠቃምሆችን
ልክ እንደ ማይክሮሶፍት ኦፍስ(microsoft office) መርቶች ወርድ(microsoft word) ፣ ኤክስል(microsoft excel) እና ፓወር ፖይንት(microsoft powerpoint) የመሳሰሉ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት ያስችላል።
ምንስ ለማድረግ ነው የሚጠቅመን?
- የተለያዩ ዶክመንቶችን መስቀል(upload) እና ማውረድ(download) ያስችላል
- ዶክመንቶችን በአማርኛ መፃፍ ያስችላል
- በቀላሉ ዶክመንቶችን ማጋራት(share) ማድረግ ያስችላል
- አንድን ዶክመነት በአንድ ግዜ ለብዙ ሰው ሆኖ መስራት ያስችላል
- በወርድ ኮክመንት የተፃፉ ዶክመንቶችን ማንበብ እና መፃፍ ያስችላል
- ዶክመንቶችን ማዳን(save) ማድረግ አያስፈልግም እራሱ ያድርገዋል
እንደትስ ነው መጠቀም የምንችለው?
ጎግል ዶክስ(Google Docs) ለመጠቀም በሁለት አይነት መንገድ መግባት ይቻላል።
- ጅሜል አካውንት(gmail) በመጠቀም
- በቀጥታ https://docs.google.com መግባት ይቻላል
ጅሜል አካውንት(gmail) ተጠቅሞ ለመገግባት
- መጀመሪያ የጎግል አካውንት(gmail) በመጠቀም ይግቡ
- በጅሜል አካውንት ከገቡ በኋላ
- በቀኝ በኩል ጥግ ላይ የአራት ማዘን ምልክት ይጫኑ
- Docs የሚለውን ይምረጡ (ካላገኙት more የሚለውን ይጫኑ) አሁንም ካላኙት even more የሚለውን ይምረጡት
በቀጥታ https://docs.google.com መግባት ይቻላል
- ቀጥታ ያለ ጅሜል መግባት ከፈለጉ ይህን URL https://docs.google.com ፅፈው ከገቡ በኋላ
የጅሜልን የመጠቀሚያ ስም(username) እና የይለፍ ቃል(password) ካስገቡ በኋላ
please click image for better view
- የሚጠቀሙበትን ዶክመንት ዓይነትለመምረጥ ይህን ምልክት ይጫኑ
- ወርድ(microsoft word) ከሆነ የሚፈልጉት Docs ኤክስል(microsoft excel) ከሆነ የሚፈልጉት Spread በመጨረሻም ፓወር ፖይንት(microsoft powerpoint) ከሆነ የሚፈልጉት Slides የሚለውን ይምረጡት።
የተለያዩ ቀድመው በተዘጋጁ ዶክመንቶች መጠቀም ያቻላል
ወርድ/Docs(Microsoft word) ተምፕሌት(Templates)
- Blank
- Resume
- Report
- Letters
- Essay
- Class notes
- Lesson plan
- project proposal
- Meeting notes
ኤክስል/Spread(microsoft excel) ተምፕሌት(Templates)
- Blank
- To-do list
- Annual budget
- Monthly budget
- Calendar
- Schedule
- Travel Planner
- Wedding Planner
- Invoice
- Weekly time sheet
- Expense report
- Purchase order
- Attendance
- Grade book
ፓወር ፖይንት/Slides (microsoft powerpoint) ተምፕሌት(Templates)
- Blank
- Pitch
- Photo album
- Wedding
- Lesson plan
- Book report
- Status report
- Case Study
- Consulting proposal
- Professional profile
- Employee certificate
- General Presentation
- Photo Album
- Recipe book
- Profolio
- Lookbook
- party invite