ቻይና እና ኢትዮጵያ ያለ ቪዛ መግባትና ወውጣት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

በውሉ መሠረት የዲፕሎማት ሆነ የአገልግሎት(service) ፓስፖርት ያላቸው ነዋሪዎች ወደ ቻያና ሆነ ወደ ኢትዮጵያ ለ30 ቀናት ያለ ቪዛ መቆየት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።

ስምምነቱን ባለፈው ግንቦት ወር ላይ የተስማሙ ቢሆንም ተግባራዊ አልሆነም ነበር

ቪዛውን አስመልክቶ በኢትዮጵያ የሚገኙት የቻይናው አንባሳደር ላዪፋን እንዳሉት ከሆነ ላለፉት 10 ዓመታት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት በፍጥነት ማደጉን ተናግረው አዲሱ ስምምነት ስራቸውን እንደሚያቀልላቸው ተናግረዋል።

Leave a Reply