አዲስ የ30 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም(documentary) በ BBC One Saving The Forgotten Jews በሚል እሁድ ከቀኑ 10፡15 ሰዓት ጀምሮ ሊቀርብ ነው

አዲስ የ30 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም(documentary) በ BBC One
Saving The Forgotten Jews በሚል እሁድ ከቀኑ 10፡15 ሰዓት(Sunday, 1.15pm) የሚተላለፍ ሲሆን
ፊልሙ የሚያጠነጥነው በኢትዮጵያዊን የአይሁድ(Jews) ተወላጆች ነው በወቅቱ በአንድ አውሮፕላን ውስጥ 1088 ስዎችን ይዘው ወደ እስራኤል በረዋል ይህም እስካሁን ድረስ በአንድ አውሮፕላን ውስጥ ብዙ ሰው በማየዝ ሪከርዱን ይዧል።
mdarrescueattevr-1

ዘመቻ ሙሴ እና ዘመቻ ሰለሞን በሚል 100000 ሰዎች በላይ ወደ እስራኤል አጓጉዘዋል በተለይ ዘመቻ ሰለሞን በሚባለው በ36 ሰዓት ጊዜ ውስጥ 14325 ሰዎችን ወደ እስራኤል የወስዱበት አስገራሚ እንደሆነ ያናገራል በአንድ ግዜ 28 አውሮፕላኖች ይበሩ እንደነበረ http://www.jewishnews.co.uk/ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል

በቅርቡ እስራኤል ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ደስተኛ እንዳልሆኑ አደባባይ ላይ ወተው ወቃወማቸውን እናስታውሳለን።
51c88301169c0eda7cd146703ce6
በሌላ በኩል ደግሞ የእስራኤል ፓርላማ ተጨማሪ 9000 ሰዎችን ከኢትዮጵያ ለማስገባት ተስማምቷል።

Israel's Prime Minister Benjamin Netanyahu, second right, chairs the weekly cabinet meeting in Jerusalem, Sunday, Dec. 6, 2015. (Pool Photo via AP)
Israel’s Prime Minister Benjamin Netanyahu, second right, chairs the weekly cabinet meeting in Jerusalem, Sunday, Dec. 6, 2015. (Pool Photo via AP)

ምንጭ http://www.jewishnews.co.uk

Leave a Reply