ጥቂት ስለ ባንክ ኦፍ አቢሲኒያ /አቢሲኒያ ባንክ/ 

ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ የተቋቋመው በ1897ዓ.ም ሲሆን “ባንክ ኦፍ አቢሲኒያ” ይባል ነበር፡፡ ባንኩንም በበላይነት ይቆጣጠርና ይመራው የነበረው በወቅቱ የእንግሊዛውያን

Read more