የብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ አጭር የህይወት ታሪክ

ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ጅሩ ቆላ ውስጥ እምባጮ መግደላዊት በሚባል ሥፍራ በ1891ዓ.ም ተወለዱ። በቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያ

Read more

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ካታላን በተደረገ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች።

አትሌቷ ይህንን ውጤት ያስመዘገበችው በአንድ ማይል የቤት ውስጥ ውድር የዓለምን ክበረ ወሰን ከሰበረች ከሁለት ቀን በኋላ ነው። ገንዘቤ ትናንት ምሽት

Read more

የጦር አርበኛ፣ ፀሐፊ- ተውኔት፣ ደራሲ፣ የመጀመሪያዋ ሴት የፓርላማ ተመራጭ እና ዲፕሎማት …….

    ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ በሸዋ ክፍለ ሀገር በመናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማ ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም ተወለዱ። አባታቸው ታዋቂው ዲፕሎማት፣ የመጀመሪያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር

Read more