አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ካታላን በተደረገ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች።

አትሌቷ ይህንን ውጤት ያስመዘገበችው በአንድ ማይል የቤት ውስጥ ውድር የዓለምን ክበረ ወሰን ከሰበረች ከሁለት ቀን በኋላ ነው። ገንዘቤ ትናንት ምሽት

Read more