በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሐኪም፣ አዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ (ዶ/ር ማርቲን)

ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ (ዶክተር ቻርለስ ማርቲን) ከአባታቸው አዛዥ እሸቴ ወ/ማርያም እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታ በ1857 ዓ.ም. በጎንደር አካባቢ ተወለዱ፡፡ ሐኪም

Read more

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ

 ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻህፍት “የሕህብ ቤተመጻሕፍት ወመዘክር” በሚል ስያሜ በ1936 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመርቆ የተከፈተ ሲሆን አገልግሎት መስጠት የጀመረውም ንጉሱ

Read more

የፊልም ደራሲ፣ አዘጋጅ እና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ

ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የካቲት 25 ቀን 1938 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ከደራሲ አባታቸው ገሪማ ታፈረናከመምህርት እናታቸው ተወለዱ፡፡ በአሁኑ ወቅት ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ  የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም 70 ዓመታቸውን ያከብራሉ፡፡ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ በአባታቸው በአቶ ገሪማ የትያትር ቡድን ውስጥ በመስራት ነበር፤ ወደ ኪነ ጥበቡ የገቡት፡፡ ብዙውን ጊዜም ታሪካዊ

Read more

የአምባላጌው ጀግና የጦር አበጋዙ ፊታውራሪ ገበየሁ (አባ ጎራ)!!!

የንጉሰ ነገስቱ የመሀል ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ገበየሁ ከጣልያኖች ጋር በተደረገው በሁሉም ጦርነት የተመሰከረላቸው ጀግና ነበሩ፡፡ የአምባላጌውን ምሽግ በመስበር በጣሊያን ላይ

Read more