አንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ እና ዜማ ደራሲ ሙሉጌታ አባተ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

በሙዚቃው አለም ሶስት አስር አመታትን አስቆጥሯል፡፡ በቀድሞው ሀረርጌ ክፍለ ሀገር “ጎሀ ምስራቅ ባንድ” ውስጥ የዘመናዊ ሙዚቃ ክፍል ኃላፊ ነበር ፡፡

Read more

አሜሪካ በ 2014 ብቻ 12,300 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን በቋሚነት አንዲኖሩ ፈቀዳለች

  አሜሪካ በ 2014 ብቻ ወደ 1,016,518 ገደማ የሚጠጉ ሰዎችን በቋሚነት አንዲኖሩ ፈቀዳለች ከነዚህም ውስጥ 481,392(47.4%) በዲቪና(DV) በተለያየ ምክንያቶች አዲስ

Read more