አሜሪካ በ 2014 ብቻ 12,300 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን በቋሚነት አንዲኖሩ ፈቀዳለች

 

አሜሪካ በ 2014 ብቻ ወደ 1,016,518 ገደማ የሚጠጉ ሰዎችን በቋሚነት አንዲኖሩ ፈቀዳለች ከነዚህም ውስጥ 481,392(47.4%) በዲቪና(DV) በተለያየ ምክንያቶች አዲስ የገቡ ናቸው።535,126 ደግሞ ከዚህ በፊት በጥገኝነትና (asylum)  በተለያዩ  ምክንያቶች አሜሪካ ገብተው የቀሩ ናቸው።ከአጠቃላይ 1,016,518 ውስጥ 98,413(9.68%) ከአፍሪካ ለመጡ ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ የተሰጠ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ከኢትዮጵያ ለመጡ 12,300 ተሰጧል።

lawful-permanent-resident-flow

lawful-permanent-resident-flow-by-region-and-country-of-birth

annual-limits-for-preference-and-diversity-immigrants

lawful-permanent-resident-flow-by-major-category-of-admission

Estimate of foreign visitors who overstay deadline to leave USA(2015)

Foreign visitor overstays by birth region
Leading countries for overstays

Source:-dhs and pewresearch

How many Ethiopians became US citizen between 2003-2014 and which State favor Ethiopians?

Leave a Reply