የዘመን መለወጫ ዋዜማ ……. ሂሩት በቀለ ….. ትውስታ !!!

ቀደም ባለው ጊዜ በሙዚቃው አለም የተሠማራ ሰው አዝማሪ ስለሚባል ብዙዎች ወደ ሙያው ለመግባት ይቸገሩ ነበር፡፡ ከቤተሰብም ውስጥ ልጆቻቸው አዝማሪ እንዳይባሉ

Read more

  12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ12ኛ ክፍል አገራቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሪክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር አስታውቀዋል፡፡ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው

Read more

ብዙዎች ቶሚ ብለው ያንቆለጳጵሱታል፤ ለመሆኑ ቶሚ ማነው …. ?

በሙዚቃው አለም ከ3ዐ አመት በላይ አሣልፏል፡፡ በአንድ ወቅት ለአንድ ሠው ደብዳቤ ለማድረስ ሀረር ይሄዳል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በሀረር ፖሊስ ምስራቅ ሰጎን

Read more

ሀምሌ16 (July 23) የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት አፄ ኃይለስላሴ የልደት በዓል ነው። (መልካም ልደት)

የአፄ ኃይለስላሴ የልጅነት ታሪክ …      አፈጣጠራቸው እጅግ አስገራሚና እድለኛ ናቸው ማለት ይቻላል። እድለኛ ያልኩት፦ ከንግስና ወንበር በመቀመጣቸውና ሀገሪቱን በመምራታቸው

Read more

  “የጦር ሜዳው ቀሲስ” ….. መምህር ፣ ደራሲ እና ጋዜጠኛ !!!

    አበራ ለማ  የተወለደው በ1943 ዓ.ም. ፍቼ ሰላሌ ውስጥ ነው። እድገቱ ወሊሶንና አዲስ አበባን ያካትታል። ከኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅም በዲፕሎማ መርሃ ግብር

Read more

የአፍሪካ የመጀመሪያው ኤር ባስ አውሮፕላን ”ሰሜን ተራሮች” ተብሎ ተሰየመ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሚያደርገውን ኤር ባስ አውሮፕላን ”የሰሜን ተራሮች” በማለት ሰየመ። አየር መንገዱ በቅርቡ የሚረከበውን ኤር ባስ 350 ኤክስ

Read more

በስለት ተወልዶ በስስት ያደገው……….

በስለት ተወልዶ በስስት እንዳደገ ይነገርለታል፡፡ በ1944ዓ.ም ትግራይ ክልል ፀአዳ አምባ ወረዳሰንደዳ ቀበሌ ነው የተወለደው ፤ ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ፡፡ የቤተ ክህነት እውቀትን የቀሰመው ኪሮስየአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በፍሬወይኒ ፣ ውቅሮ እና አፄ ዮሀንስ ት/ቤቶችተከታትሏል፡፡ በመምህርነት እና በሀላፊነትም ሰርቷል፡፡ ከዚያም ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ መጥቶበራስ ትያትር ለአምስት አመታት ያህል የትግርኛ ሙዚቃዎችን ተጫውቷል፡፡ የመጀመሪያአልበሙንም ራስ ትያትር እያለ ከሸበሌ ባንድ ጋር በመሆን ለአድናቂዎቹ አድርሷል፡፡ በ1970ዎቹ አጋማሽ በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እስር ቤት ታስሮ የነበረው ኪሮስ አለማየሁ በኪነቱ ውስጥ በነበረው ቆይታ በርከት ያሉአስደሳች ፣ አሳዛኝ እና አስቂኝ ነገሮችን አሳልፏል፡፡ በስራዎቹም ለትግሪኛ ሙዚቃ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል::በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያቀነቀነው አንጋፋው ድምፃዊ ግጥም እና ዜማ ይደርሳል፤ ዋሽንት እናክራር የመሳሰሉትን የሙዚቃ መሳሪያዎችም ይጫወታል፡፡ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ ነገሮችን እና ሁኔታዎችን አይቶ የመድረስ እና ከዜማ ጋር አዋህዶየመጫወት ተሰጥኦው ላቅ ያለ ነው ይባልለታል፡፡በአንድ ወቅትም ባለቤቱ አዲስ ሙሽራ ሆናስትስቅ ፣ ስትጫወት እሷን በማየት “አይቁንጅና” የተሰኘውን ስራ እንደሰራው እና ከዚያምበ1983ዓ.ም በካሴት እንዳሳተመው ይነገራል፡፡ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ በግሉ አምስት ፣ ከሌሎች ድምፃውያን ጋር ደግሞ ሁለት ያህል አልበሞችንሰርቷል፡፡ ድምፃዊው በጥቅምት ወር 1986ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል፡፡ በስሙ ቤተመፅሃፍት የተቋቋመለት ሲሆን ከመቀሌ ዩኒቨርስቲም የክብር ዶክትሬትን አግኝቷል፡፡ በቅርቡምየህይወት ታሪኩን በተመለከተ መፅሃፍ ተፅፎለታል፡፡ እሱ በህይወት ባይኖርም ስራዎቹ ህያው ናቸው እና ሁሌም ሲታወስ ይኖራል፡፡

Read more