አንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ እና ዜማ ደራሲ ሙሉጌታ አባተ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

በሙዚቃው አለም ሶስት አስር አመታትን አስቆጥሯል፡፡ በቀድሞው ሀረርጌ ክፍለ ሀገር “ጎሀ ምስራቅ ባንድ” ውስጥ የዘመናዊ ሙዚቃ ክፍል ኃላፊ ነበር ፡፡

Read more

ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ቡሽ ደብዳቤ የፃፈች ኢትዮጵያዊት …..

በውበቷና ቁመናዋ ዓይነ ግቡ የሆነችው ይህች ጉብል፤ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት መድረክ በአካልም በሙያም አድጋ ታላቅ የጥበብ ሰው ለመሆን በቅታለች፡፡

Read more

              የዘመን መለወጫ ዋዜማ ……. ሂሩት በቀለ ….. ትውስታ !!!

ቀደም ባለው ጊዜ በሙዚቃው አለም የተሠማራ ሰው አዝማሪ ስለሚባል ብዙዎች ወደ ሙያው ለመግባት ይቸገሩ ነበር፡፡ ከቤተሰብም ውስጥ ልጆቻቸው አዝማሪ እንዳይባሉ

Read more

ብዙዎች ቶሚ ብለው ያንቆለጳጵሱታል፤ ለመሆኑ ቶሚ ማነው …. ?

በሙዚቃው አለም ከ3ዐ አመት በላይ አሣልፏል፡፡ በአንድ ወቅት ለአንድ ሠው ደብዳቤ ለማድረስ ሀረር ይሄዳል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በሀረር ፖሊስ ምስራቅ ሰጎን

Read more

  “የጦር ሜዳው ቀሲስ” ….. መምህር ፣ ደራሲ እና ጋዜጠኛ !!!

    አበራ ለማ  የተወለደው በ1943 ዓ.ም. ፍቼ ሰላሌ ውስጥ ነው። እድገቱ ወሊሶንና አዲስ አበባን ያካትታል። ከኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅም በዲፕሎማ መርሃ ግብር

Read more