አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በ2 ሺህ ሜትር ሩጫ አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡

የሶስት ጊዜ የቤት ውስጥ ሻምፒዮንና  የ1500 ሜትር ክብረ  ወሰን ባለቤት  የሆነችው አትሌት ገንዘቤ  ዲባባ የአውሮፓዊያኑ  2017 የውድድር ዘመኗን በአዲስ ክብረ  ወሰን

Read more

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ካታላን በተደረገ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች።

አትሌቷ ይህንን ውጤት ያስመዘገበችው በአንድ ማይል የቤት ውስጥ ውድር የዓለምን ክበረ ወሰን ከሰበረች ከሁለት ቀን በኋላ ነው። ገንዘቤ ትናንት ምሽት

Read more

በህንድ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያኖቹ ብርሀኑ ለገሰ እና ሞሲነት ገረመው 1ኛ እና 2ኛ ሆነው ጨርሰዋል

በህንድ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያኖቹ ብርሀኑ ለገሰ እና ሞሲነት ገረመው 1ኛ  እና 2ኛ ሲወጡ የኤርትራው ዘረሰናይ ታደሰ 3ኛ ሆኖ

Read more