የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለመገንባት ስምምነት ተካሄደ

ዘመናዊ እና ግዙፉ የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለመገንባት በኢትዮጵያ ወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር እና በቻይናው ስቴት ኮንስትራክሽን ድርጅት መካከል በሸራተን አዲስ

Read more

የቻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ 16 ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ

ዛሬ ሰኞ፣ ታህሳስ 4፣ 2008 ዓም በኒዮን ስዊዘርላንድ የ2015/16 አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 16 ምርጥ ክለቦችን እርስ በእርስ የሚያገናኛቸው የዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡

Read more

ሊዮኔል ሜሲ ፊርማው ያረፈበት ማልያውን ለቀድሞው የባርሴሎና የቡድን ጓደኛው ሮናልዲኒሆ ላከለት

ሲቢኤስ ስፖረትስ (cbssports.com) በድረ-ገፁ ላይ ሲፅፍ፡- ከአንደኛው የባርሴሎና ክለብ ዝነኛ ተጫዋች ወደ ሌላኛው ዝነኛ ተጫዋች የተላከ በማለት ሁኔታውን ገልፆታል፡፡ ሊዮኔል ሜሲ፣

Read more

በህንድ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያኖቹ ብርሀኑ ለገሰ እና ሞሲነት ገረመው 1ኛ እና 2ኛ ሆነው ጨርሰዋል

በህንድ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያኖቹ ብርሀኑ ለገሰ እና ሞሲነት ገረመው 1ኛ  እና 2ኛ ሲወጡ የኤርትራው ዘረሰናይ ታደሰ 3ኛ ሆኖ

Read more