እርስዎ ያረጁ አይመስልም ለምን ? “የባህል ነጭ አልባሳቴን ስለምለብስ ነዋ….”

አጠር ደልደል ያሉ መልከ መልካም እና ቀናኢ ሰው ናቸው፡፡ የፀጉራቸው ሽበት የእድሜ ባለፀጋነታቸውን ያሳብቃል፡፡ መልካቸውን እና ሰውነታቸውን ተመልክቶ እድሜያቸውን ለሚገምት

Read more