ሀምሌ16 (July 23) የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት አፄ ኃይለስላሴ የልደት በዓል ነው። (መልካም ልደት)

የአፄ ኃይለስላሴ የልጅነት ታሪክ …      አፈጣጠራቸው እጅግ አስገራሚና እድለኛ ናቸው ማለት ይቻላል። እድለኛ ያልኩት፦ ከንግስና ወንበር በመቀመጣቸውና ሀገሪቱን በመምራታቸው

Read more

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መታሰቢያ ሀውልት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ-መቃብር ታንጾ ተመረቀ።

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በማስተዋወቅ የላቀ ሚና መጫወታቸውን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ገለጸ።

Read more

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሐኪም፣ አዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ (ዶ/ር ማርቲን)

ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ (ዶክተር ቻርለስ ማርቲን) ከአባታቸው አዛዥ እሸቴ ወ/ማርያም እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታ በ1857 ዓ.ም. በጎንደር አካባቢ ተወለዱ፡፡ ሐኪም

Read more