12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ12ኛ ክፍል አገራቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሪክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር አስታውቀዋል፡፡ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው

Read more

የቻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ 16 ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ

ዛሬ ሰኞ፣ ታህሳስ 4፣ 2008 ዓም በኒዮን ስዊዘርላንድ የ2015/16 አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 16 ምርጥ ክለቦችን እርስ በእርስ የሚያገናኛቸው የዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡

Read more

ኦባማ ማክሰኞ ቃለመሀላ በመፈፀም ወደ አሜሪካ ዜግነታቸውን የሚቀይሩትን ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ26 ሀገሮች የተወጣጡት 31 ሰዎች በተገኙበት ንግግር ሊያደርግ ነው

ኦባማ ንግግሩ የሚያደርገው በዋናው ሙዜየም(National Archives Museum) በመገኘት ሲሆን ባለፉት ሳምንታት ውስጥ በተፈጠረው የሽብርተኞች ጥቃት ላይ መሠረት ያደረገ ይሆናል ተብሎ

Read more

አዲስ የ30 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም(documentary) በ BBC One Saving The Forgotten Jews በሚል እሁድ ከቀኑ 10፡15 ሰዓት ጀምሮ ሊቀርብ ነው

አዲስ የ30 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም(documentary) በ BBC One Saving The Forgotten Jews በሚል እሁድ ከቀኑ 10፡15 ሰዓት(Sunday, 1.15pm) የሚተላለፍ ሲሆን

Read more

ሊዮኔል ሜሲ ፊርማው ያረፈበት ማልያውን ለቀድሞው የባርሴሎና የቡድን ጓደኛው ሮናልዲኒሆ ላከለት

ሲቢኤስ ስፖረትስ (cbssports.com) በድረ-ገፁ ላይ ሲፅፍ፡- ከአንደኛው የባርሴሎና ክለብ ዝነኛ ተጫዋች ወደ ሌላኛው ዝነኛ ተጫዋች የተላከ በማለት ሁኔታውን ገልፆታል፡፡ ሊዮኔል ሜሲ፣

Read more

ኢትዬጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ በአሰሪዋ ልጅ ላይ በመጥረቢያ ጥቃት መፈፀሟ ተነገረ

በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዬጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የቀጣሪዎቿን ሴት ልጅ አሰሪዎቿ እስኪወጡ ጠብቃ በመጥረቢያ ጉዳት እንዳደረሰችባት ያገኘነው የዜና ምንጭ ያስረዳል፡፡ ተጎጅዋ

Read more