3.18 million year old hominid skeleton popularly known as “Lucy” discovered by Donald C. Johanson
3.2 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጥረው የመጀመሪያቱ የሰው ዘር ምንጭ ሳትሆን እንዳልቀረች የሚነገርላት ድንቅነሽ (ሉሲ) የተባለችው ፍጡር ቅሪተ-አጽም ፤ እ ጎ አ ኅዳር 24 ቀን 1974 ዓ ም፤ በአሜሪካዊው ተመራማሪ ዶናልድ ጆንሰን አፋር ውስጥ ኀዳር በተባለ ቦታ በቁፋሮ መገኘቷ የሚታወስ ነው።