አንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ እና ዜማ ደራሲ ሙሉጌታ አባተ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

በሙዚቃው አለም ሶስት አስር አመታትን አስቆጥሯል፡፡ በቀድሞው ሀረርጌ ክፍለ ሀገር “ጎሀ ምስራቅ ባንድ” ውስጥ የዘመናዊ ሙዚቃ ክፍል ኃላፊ ነበር ፡፡

Read more