የፊልም ደራሲ፣ አዘጋጅ እና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ

ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የካቲት 25 ቀን 1938 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ከደራሲ አባታቸው ገሪማ ታፈረናከመምህርት እናታቸው ተወለዱ፡፡ በአሁኑ ወቅት ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ  የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም 70 ዓመታቸውን ያከብራሉ፡፡ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ በአባታቸው በአቶ ገሪማ የትያትር ቡድን ውስጥ በመስራት ነበር፤ ወደ ኪነ ጥበቡ የገቡት፡፡ ብዙውን ጊዜም ታሪካዊ

Read more