እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መታሰቢያ ሀውልት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ-መቃብር ታንጾ ተመረቀ።

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በማስተዋወቅ የላቀ ሚና መጫወታቸውን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ገለጸ።

Read more