ሚሸል ኦባማ እና የቅዳሜ ማታ(“Saturday Night Live”) ቀልድ አቅራቢ የሆነው ጄ ፋራህ በአሜሪካ ኮሌጅ ገብተው የሚማሩ የተማሪዎች ቁጥር በጣም እየቀነሰ ስለመጣ ይህን ለማሻሻል የወጣው የራፕ ሙዚቃ ምስል(video) በጣም ተዋቂ ሆኖል

Reach Higher የተሰኘውን ግብረ ሰናይ ድርጅት የሚሰራውን ለማየት ቪዲዎን ይመልከቱት ከ ቪዲው የሚገኘውን ገቢ እሷ ለምትረዳው Reach Higher እና Better Make

Read more