ኦባማ ማክሰኞ ቃለመሀላ በመፈፀም ወደ አሜሪካ ዜግነታቸውን የሚቀይሩትን ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ26 ሀገሮች የተወጣጡት 31 ሰዎች በተገኙበት ንግግር ሊያደርግ ነው

ኦባማ ንግግሩ የሚያደርገው በዋናው ሙዜየም(National Archives Museum) በመገኘት ሲሆን ባለፉት ሳምንታት ውስጥ በተፈጠረው የሽብርተኞች ጥቃት ላይ መሠረት ያደረገ ይሆናል ተብሎ

Read more